ከልጅቷ ጋር ከተዋወቅን 8 ወር ሆኖናል. - TopicsExpress



          

ከልጅቷ ጋር ከተዋወቅን 8 ወር ሆኖናል. በጣም እንዋደዳለን መለያየት የሚባለዉ ነገር አይቻልም ግን በመካክላችን ትልቅ ልዩነት አለ. እሷ ሙስሊሞ ናት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ቤተሰብ ደግሞ hard ናቸዉ ሳትቀልዱ ምክር ስጡኝ እባካችሁ ጭንቅ ብሎኛል ለመለየት ሞክሬ አልቻልkuም እርዱኝ please.
Posted on: Sat, 20 Jul 2013 07:08:39 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015