የኔ ፌስ ብክ አለማ ህብረተስብን - TopicsExpress



          

የኔ ፌስ ብክ አለማ ህብረተስብን የሚያግዙትን / ስለ ህብረተስብ የሚጨነቁትን ስዎች ለ እናንተ በማስተዋውቅ እንድታመስግናቸውም/እንድታደንቃቸው በማድረግ እራስ ወዳድነትን ማጥፋት ነው አላማዬ። ይህን ቪድዮ ተመልከቱና መልክቱን ተረዱና ባታነቡት እንካ መጽሃፉን ግዙት።ማንበብ ግን ጥሩ ነው ጭንቅላት ያስፋል።ጭንቅላታችሁ ከስፋ ደግሞ እንደሳ እንደ ትግስት መርዳት ትጀምራላችሁ።መልካም እይታ ይሁንላችሁ ፕረስ ፕሌይ
Posted on: Thu, 18 Dec 2014 20:13:14 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015