የአንድነት ፓርቲ ስምንት አባላት በ10 - TopicsExpress



          

የአንድነት ፓርቲ ስምንት አባላት በ10 ፖሊስሶችና በደህንነት አባላት ተከበዋል #Ethiopia #UDJ #EPRDF መንግስት የአንድነት ፓርቲ የቅስቀሳ ቡድን አባላትን እየተከታተለ ማሰሩን ገፍቶበታል ካዛንቺስ አካባቢ ስምንት አባላት በ10 ፖሊስሶችና በደህንነት አባላት ተከበዋል፤ አባላቱ “ምንም አላጠፋንም ወደ ጣቢያ አንሄድም” ብለዋል፡፡በርከት ያሉ ደህንነቶች ኮድ 3 የታርጋ ቁጥር 35677 በሆነ መኪና ወርደዋል የብረትና የእንጨት ቆመጥ የያዙት ፖሊሶች የሀይል እርምጃ ሊወስዱ ነው፡፡
Posted on: Fri, 27 Sep 2013 12:47:51 +0000

© 2015