* የኢትዮጲያ ቴሌቪዥን የሰውለሰው ድራማ - TopicsExpress



          

* የኢትዮጲያ ቴሌቪዥን የሰውለሰው ድራማ በ አጭር ጊዜ እንዲጠናቀቅ ለፊልሙ ባለቤቶች አሳሰበ። በ፮ ወር ጊዜ ውስጥ ሊጠናቀቅ ይችላል። * ኮልፌ በጥገኝነት የሰፈረው አስገራሚው ነጭ አሜሪካዊ ህዝብና ፖሊስ እያነጋገረ ነው? በ አንዲት ኢትዮጲያዊት ቤት በጥገኝነት ለሁለት ወር ይኖር እንደነበር ተሰምቷል። ከኢትዮጲያ አልወጣም ከዚህ ቤት አልሄድም ማለቱ ተዘግቧል። * ኮካ ኮላ ኩባንያ ለቀጣዩ የፊፋ የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ከሚያሰራቸው ይፋዊ ዘፈኖች መካከል የአፍሪካውን ድርሻ ቴዲ አፍሮ እንዲዘፍን ተመርጧል፡፡ የዘፈኑ ቀረፃ ሥራ በኬንያ የተከናወነ ሲሆን በቅርቡ በመላው ዓለም ለመደመጥ ይበቃል፡፡ ባለፈው የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ይፋዊ ዘፈን የነበረው የራፐሩ ኬናን ‹ዌቪንግ ፍላግ› እንደነበር ይታወሳል፡፡ ዝርዝር ዘገባውን እዚህ መመልከት ይችላሉ። diretu.be/769528
Posted on: Mon, 30 Sep 2013 17:21:48 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015