የኢትዮጵያውያን ሰውነት በምዕራብ - TopicsExpress



          

የኢትዮጵያውያን ሰውነት በምዕራብ አገሮች ከሚደረገው የእስሳት መብት ጥበቃ በእጅጉ ያነሰ ነው ። ለመሆኑ በውጭም ሆነ ባገር ውስጥ በምቾትና በድሎት የሚኖሩ የሃይማኖት መሪዎችና ማኅበራት ዝምታቸው እስከመቸ ይሆን ? በነዚህ እምነትና ሰብአዊ ርህራሔ የሚባል በሌላቸው ዐረቦች የሚዋረዱት ኢትዮጵያውያን እኮ ኢትዮጵያ የሚለውን ታላቅና ክቡር የማንነታችንን መታወቂያ ወክለው እኮ ነው የምንዋረደው። አዎ እነሱ ብቻ አይደለም እየተዋረዱ ያሉት ። ኢትዮጵያዊነት ነው እየተዋረደ ያለው። አገራችን ኢትዮጵያ ናት እየተዋረደች ያለችው ። አያውቁትም እንጅ ፥ የኢትዮጵያ መሪዎች ስለሚባሉ ተመችቷቸው የሚኖሩት ገዢዎችና ልጆቻቸውም ጭምር ነው የተዋረዱት።
Posted on: Sun, 10 Nov 2013 20:58:46 +0000

Trending Topics




© 2015