የኮፈሌዎች ስቃይ እኔም - TopicsExpress



          

የኮፈሌዎች ስቃይ እኔም ይሰማኛል ------------------------------------------------ ድምፅህ ሲታፈን፣ ስትታሰር፣ ስትገረፍ፣ ስትሰቃይ፣ መንገዱ ሁሉ ሲዘጋብህ፡ ሁሉም አማራጮች የመፍትሔ መንገዶች ይሆናሉ። ጨቋኞችን ከስልጣን ለመጣል ሐይል የመረጡ ሁሉ በነሱ ሁኔታና ቦታ ያ የሐይል ምርጫ ትክክል ነው። የሰው ልጆች ምርጫ ስንገመግም በነሱ ጫማ ቁመን መሆን አለበት። በኮፈሌ እየደረሰ ያለው ግፍ በሙሉ ልብ እቃወማለሁ። የሰው ልጅ ግፍ በትክክል መረዳት የምንችለው በራሳችን ላይ ሲደርስ ነው። የሌሎች ወገኖች ግፍ የራሳችን ያህል ሊሰማን ይገባል። ከጎናቸው መቆም አለብን። ግፍ ነው። እየተጎዱ ያሉ ወገኖች የኛ አካል ናቸው። የኮፈሌዎች ስቃይ እኔም ይሰማኛል። It is so!!!
Posted on: Tue, 06 Aug 2013 18:31:12 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015