የዋሽንግተኑን የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ - TopicsExpress



          

የዋሽንግተኑን የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያውያን ተቃወሙት ኦባማ ዝምታው ይብቃ➤➤➤goo.gl/jXveSB ኢትዮጵያውያን በትላንትናው እለት በዋሽንግተን ዲሲ የተከፈተውንና በዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ከአፍሪካ መሪዎች ጋር የሚያደርጉትን ጉባኤ በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። ሰላማዊ ሰልፉን ይህን ተጭነው ይመልከቱ➤➤➤goo.gl/jXveSB
Posted on: Tue, 05 Aug 2014 12:20:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015