“ይህን ሁሉ ሰብአዊ ክብራችንን ያሳጣን - TopicsExpress



          

“ይህን ሁሉ ሰብአዊ ክብራችንን ያሳጣን ዘረኛ አስተዳደር፤ ይህ አልበቃ ብሎት በታሪካችን፣ በሐይማኖታችን፣ በወንጀለኛ መቅጫ ሕጋችን ሳይቀር የተከለከለን ድርጊት የመንግስት የፀጥታና የደህንነት አስከባሪ ነን በሚሉ አስተሳሰበ ድውያን ሰሞኑን በአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል በአቶ አበበ አካሉ ላይ አስገድደው የአልኮል መጠጥ በመጋት የተፈፀመባቸውን የወሲብ ጥቃት ወንጀል ማህበራችን በፅኑ ያወግዛል።” ሲል በ እስራኤል የኢትዮጵያን እናድን ማህበር ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫ አስታወቀ። More... zehabesha/amharic/archives/9066
Posted on: Thu, 07 Nov 2013 11:56:41 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015