ዳሌና ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ) ምን እና ምን - TopicsExpress



          

ዳሌና ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ) ምን እና ምን ናቸው?? ድምፃዊ ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ) ለዛሬ ያንተን ስም ለማንሳት የተነሳሁት ለአድናቆት አይደለም ለወቀሳ….ለወቀሳ….ለወቀሳ ምክንያት ሰሞኑን የለቀቅከው የሙዚቃ ክሊፕ በ ኢቢ ኤስ ቲቪ ላይ አይቼልህ:: እንዴት? ክሊፑን ያየሁት ምሳ እየበላው ነው….. የዘፈንከው ስለ ሀገርህ ኢትዮጽያ ባህል እና ወግ ያላት ሀገር መሆኗን…….. በሬዲዮ ሲሰሙት ማለፊያ ነው ግን ግን ክሊፑንማየት ጆሲን ምን ነካው ጆሲ ኢትዮጽያን አያውቃትም ማለት ነው ትላለህ…….. ለምን??? ለምን ማለት ጥሩ ነው….. ኢትዮጽያ ውስጥ ሴቶች ዳሌያቸውን (እንደወረደ ቂጣቸውን) ካላወዛወዙ ክሊፕ የሙዚቃ ክሊፕ አይሆንም ብሎ ከሚያምኑት አርቲስቶች ውስጥ አንዱ እየሆንክ ነው:: እዬ ደግሞ በምታወጣቸው ክሊፖች ላይ እየተደጋገመ ነው እዬ ከእነ ሞገስ (የሰፈራችን ቻፓ ወዳጅ ወይም ቻፓሲስት) አድናቆትን ልታገኝትችላለህ ግን ግን ወደ ፊት ታሪክ ስታነሳህ በመጥፎ መዳፏ ነው እዬ ደግሞ ይጥልሃል ”ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ‘ የዘፈኑ ይዘት-- ስለ ሀገር ድምፃዊ -- ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ) አፍሬም የተቋውመው ምክንያት -- ክሊፑ በጥሩ ባይባልም (ምክንያቱም ክሊፑ ኮምፒውተር ግራፊክስ ይበዛኋል) በመካከለኛ ሁኔታ ከዘፈኑ (ከግጥሙ) ጋር ሄዶ ሄዶ ሁለተኛው አዝማች ላይ ቁምጣ አረ ፓንት ማለት ይቻላል የለበሱ ሴቶች ይመጣሉ እንግዲህ የዘፈኑ ግጥም ስለ ኢትዮጽያ ባህል ነው ’’……ባህል እምነቴ ኦ ኢትዮጺያ…… ‘ እያለ ይዘፍናል ምስሉ (ክሊፑ) ላይ የሚታየው ሴቶች ፓንት ማለት ይቻላል ለብሰው ቂጣቸውን ሲያወዛውዙ ይታያል…. እዬ ነው የኢትዮጽያ ባህል??? ጆሲ እዬ ነው…... ሌላው የሙዚቃው ፊውቸሪንግ አያስፈልገውም እሱም ሌላ ጥፋት ነው…… * ከሙዚቃው ማለቅ በኋላ የተሰጡ አስተያዬቶች እማማ አበሩ -- ሰገራ እየበጠበጡ ደግሞ ባህል እምነቴ መባል የተጀመረበት ዘመን….. ምነው እቴ ህፃን ፂዮን -- በፓንት እያስጨፈረ ስለ ሀገር ይዘፍናል እንዴ……. * የዘመኑ ልጆች በለጡን እኮ ጃል
Posted on: Mon, 02 Sep 2013 17:38:47 +0000

Trending Topics



Hello, I am looking for a hair stylist in the sparks/Spanish
Magic Johnson played with HIV and nearly fainted after winning the
Enlace de microondas de Panamericana TV, en donde para la
Fossi riuscito a dirti ti amo, oggi me ne fotterei della pioggia
Oh, and one more thing..... Understand something about the new
Whoever hates the Companions (Sahaba) RadiAllahu Anhum and curses

Recently Viewed Topics




© 2015