ድምፃችን ይሰማ ከማሻ-መቅደላ ነሃሴ - TopicsExpress



          

ድምፃችን ይሰማ ከማሻ-መቅደላ ነሃሴ 30/12/2005 ማሻ_መቅደላ ከ14_24 ቀን ቀጠሮ ተሰጥታቸው የነበሩ 9 ወንድሞች እና እህቶች በዛሬው እለት ፍርድቤት ቀርበው አንድ ወንድም በ12000 ብር,ሁለት ወንድሞች በ10000 ብር,አምስቱ በ2000 ብር ዋስ ሲለቀቁ አንድ ወንድም ድጋሜ የ28 ቀን ቀጠሮ ተጠይቆበት ወደ ማረሚያ ቤት ተመልሳል::
Posted on: Thu, 05 Sep 2013 15:58:26 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015