ጉንዳን ! -ጉንዳን የክብደቱ 50 እጥፍ - TopicsExpress



          

ጉንዳን ! -ጉንዳን የክብደቱ 50 እጥፍ መሸከም እና 30 እጥፍ መጎተት ይችላል -አንድ ጉንዳን 250,000 የአንጎል ህዋሳት አሉት -ከአካላቸው ክብደት አንፃር ትልቅ አንጎል ያላቸው ፍጥረታት ጉንዳኖች ናቸው -ጉንዳኖች በምድር ጥልቀት ውስጥ ያለን ውሀ በማሽተት ለይተው ያውቃሉ -ንግስቲቱ ጉንዳን እስከ 15 አመት እድሜ ትቆያለች -ጉንዳኖች ውሀ ውስጥ እንደሰመጡ አየር ሳያገኙ ለሁለት ቀናት መቆየት ይችላሉ -ጉንዳን ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከሚሞትበት ሰአት ድረስ በፍፁም አያንቀላፋም -በ 1 የጉንዳን መንጋ ውስጥ ግማሽ ሚሊያን ጉንዳኖች ሊኖሩ ይችላሉ -ብታምኑም ባታምኑም በምድር ላይ ያለው የጉንድን ክብደት ከአለም ህዝብ አጠቃላይ ክብደት ይበልጣል... አድሚን #ኖበዲ ወይም #ናሂ
Posted on: Sun, 22 Sep 2013 18:12:23 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015