ግለ ወሲብ መፈፀምህ፣ አይናፋርነትህ፣ - TopicsExpress



          

ግለ ወሲብ መፈፀምህ፣ አይናፋርነትህ፣ ድብቅነትህ፣ ይሉኝተኛነትህና እራስህን መጥላትህ ችግሮችህ እንደሆኑና መፍትሄ እንድንሰጥህ ጠይቀኸናል፡፡ እነዚህን ችግሮች ለመፍታት የሚያግዙህን ነገሮች ከመጠቆማችን በፊት ችግሮቹ ከምን መነጩ? /መንስኤያቸው ምንድነው?/ የሚለውን መመለሱ ተገቢ ይሆናል፡፡ More... tenaadam/archives/1418
Posted on: Sat, 02 Nov 2013 01:14:44 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015