ግልፁን ብትነግሩን ይሄን ያህል - TopicsExpress



          

ግልፁን ብትነግሩን ይሄን ያህል ባልተረበሽን :: እቺ ሀገር የኛ ናት ወይስ የሌላ ? ...... ተደፍራ የተገደለችው ሴት ÷ ተደብድቦ የተገደለው ወንድም ኢትዮጵያዊ አይደሉም እንዴ ? በናታቹህ ንገሩን ! ..... ሌላ የምትመጣ ባለጠስፋይቱ ሀገር ኢትዮጵያ አለች ? ወይንስ እችኑ ነው የምታጨመላልቁአት ?! ምናለ ጎዳና ላይ ወጥተን ብናለቅስበት ?!::
Posted on: Fri, 15 Nov 2013 10:44:24 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015