------ተነጋገሩ------ ---- የኃይሌ - TopicsExpress



          

------ተነጋገሩ------ ---- የኃይሌ የፕሬዝደንታዊ ሩጫ?----- ኢትዮጵያዊው የሩጫ ንጉስ ኃይሌ ገብረስላሴ ከስቴዲየም ጫማውን ሰቅሎ በፕሬዝደንትነት ወደ ቤተመንግስት የመግባት እቅድ እንዳለው አስታውቋል። ለሀይሌ ድጋፎትን ይሰጡታል? በተከፋፈለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ኃይሌ ፕሬዝደንት ቢሆን በሩጫ ያለውን ብሄራዊ ጀግንነት ያደበዝዛል ወይስ ይበልጥ ያጎላል? ተነጋገሩ!
Posted on: Tue, 09 Jul 2013 19:31:31 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015