Asif Asim ይህች ሕይወት ትንሽ እና ቀላል - TopicsExpress



          

Asif Asim ይህች ሕይወት ትንሽ እና ቀላል ህግጋቶች ነዉ ያላት እነሱም:- 1• ሁልጊዜ አላህን አመስግን የቱንም ያክል ደስተኛ ወይም የተከፋህ ብትሆንም። 2• በራስህ እምነት ይኑርህ ምንም ያህል ውድቀት ቢደርስብህም። 3• በፍፁም እራስህን በሌሎች ትችት አትለካ። 4• ሁሌም ጥሩ አዳማጭ ሁን ነገር ግን ውሳኔህ በበቂ መረጃ ላይ የተመሰረተ ይሁን። 5• ሁሌም ተነሳሽነት ይኑርህ። ምክንያቱም ለስኬታማ ህይወት መሰረትነውና። ምንጭ:- Dr Zakir Naik Fan Club Official ፔጅ። ይህን እስላማዊ መረጃ ሼር እናድርግ። ሌላው ሰው በተገበረው እኛም ተጠቃሚ እንሆናለንና።
Posted on: Wed, 27 Nov 2013 19:59:13 +0000

Trending Topics



0px;">
REBUILD-HOW? From the Grief and Recovery Page at
Pacer Pole Vault Poles, 12-Feet 6-Inch 120-Pound 306TYD6 CEXAK
ANOINTED TO BE CONQUERORS By: Prince Guneratnam God has

Recently Viewed Topics




© 2015