Ethiopia: Large Foreign Presence At Ethiopias Second Hotel Show - TopicsExpress



          

Ethiopia: Large Foreign Presence At Ethiopias Second Hotel Show ... See at... diretu.be/446224 | ሁለተኛው የኢትዮጵያ የሆቴል ትርዒት ለሶስት ቀናት ተካሂዶ ተጠናቀቀ፡፡ ከባለፈው አርብ አንስቶ ለሶስት ቀናት በተካሄደው የኢትዮጵያ የሆቴል ትርዒት ላይ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የመጡ በርካታ ተሳታፊዎች እንደተካፈሉበት ተነግሯል፡፡ የመጀመሪያው ትዕይንት ከ8 ወራት በፊት በተባበሩት መንግስታት የኮንፍረንስ ማዕከል ተካሂዶ የነበረ ሲሆን 50 ኩባንያዎችና 120 ብራንዶች ተካፍለውበት እንደነበረ ተገልጿል፡፡ የአሁኑ ሁለተኛው ትዕይንት ከውጭ ሀገር የቱርክ፣ ህንድና ቻይና ኩባንያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 70 ኩባንያዎችና 200 ብራንዶች ተሳታፊ የሆኑበት እንደነበረ አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡ በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው በዚህ ትዕይንት ላይ ሆቴሎች፣ ሪዞርቶች፣ ሎጆች፣ የአማካሪ ድርጅቶች፣ የሆቴል ቁሳቁሰ አምራቾችና አቅራቢዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች ሻጮች እንዲሁም የመጠጥና ምግብ አምራቾች ተሳታፊ ሆነውበታል፡፡ ሁለተኛው የኢትዮጵያ የሆቴል ትርዒት ለሶስት ቀናት ተካሂዶ ተጠናቀቀ፡፡ ከባለፈው አርብ አንስቶ ለሶስት ቀናት በተካሄደው የኢትዮጵያ የሆቴል ትርዒት ላይ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር የመጡ በርካታ ተሳታፊዎች እንደተካፈሉበት ተነግሯል፡፡ የመጀመሪያው ትዕይንት ከ8 ወራት በፊት በተባበሩት መንግስታት የኮንፍረንስ ማዕከል ተካሂዶ የነበረ ሲሆን 50 ኩባንያዎችና 120 ብራንዶች ተካፍለውበት እንደነበረ ተገልጿል፡፡ የአሁኑ ሁለተኛው ትዕይንት ከውጭ ሀገር የቱርክ፣ ህንድና ቻይና ኩባንያዎችን ጨምሮ በአጠቃላይ 70 ኩባንያዎችና 200 ብራንዶች ተሳታፊ የሆኑበት እንደነበረ አዘጋጆቹ ተናግረዋል፡፡ በሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው በዚህ ትዕይንት ላይ ሆቴሎች፣ ሪዞርቶች፣ ሎጆች፣ የአማካሪ ድርጅቶች፣ የሆቴል ቁሳቁሰ አምራቾችና አቅራቢዎች፣ የግንባታ መሳሪያዎች ሻጮች እንዲሁም የመጠጥና ምግብ አምራቾች ተሳታፊ ሆነውበታል፡፡ See at... diretu.be/446224
Posted on: Wed, 21 May 2014 04:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015