Minilik Salsawi ማሣሰቢያ BlueParty Ethiopia በሳዑዲ - TopicsExpress



          

Minilik Salsawi ማሣሰቢያ BlueParty Ethiopia በሳዑዲ ዐረቢያ ባንዲራ ላይ ያለው ፅሁፍ ሀይማኖታዊ መልእክት ያለው በመሆኑ አርብ በሰማያዊ ፓርቲ ሰልፍ ላይ የምንገኝም ሆነ በተለያዩ የውጪ አገራት በሚደረጉ ሰልፎች ላይ የምንሳተፍ ሁሉ ባንዲራ እንዳናቃጥል አደራ!!!
Posted on: Thu, 14 Nov 2013 08:41:14 +0000

Trending Topics



Sai

Recently Viewed Topics




© 2015