Number of International Tourists Rising in Ethiopia ...See at... - TopicsExpress



          

Number of International Tourists Rising in Ethiopia ...See at... diretu.be/462723 | ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ዓለማቀፍ ጎብኚዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ ባሕልና ቱሪዝም ሚንስቴር እ.አ.አ ከ1991 አንስቶ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የሚመጡ ቱሪስቶች ቁጥር በየዓመቱ በ12% እያደገ መምጣቱን ገልጿል፡፡ የባሕልና ቱሪዝም የሕዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አወቀ ጤናው እንዳሉት በቱሪስት ፍሰቱ መጨመር ሳቢያ እ.አ.አ ከ1991 ወዲህ ከዘርፉ የተገኘው ገቢ በ30 % መጨመሩን ተናግረዋል፡፡ እ.አ.አ በ1990/91 ኢትዮጵያን የጎበኙ ጎብኚዎች ቁጥር 80 000 የነበረ ሲሆን ከዚህም 38 ሚሊየን ብር ተገኝቷል፡፡ በአንጻሩ በዚህ በያዝነው የበጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ ብቻ 510 000 ጎብኚዎች ኢትዮጵያን ጎብኝተው 30 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል፡፡
Posted on: Mon, 26 May 2014 10:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015