Optic fiber cable manufacturing plant built at a cost of 2.7 billion Ethiopian birr is scheduled to go operational in September 2013. የኦፕቲክ ፋይበር ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ ምርት ሊጀምር ነው. ከ 2 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚገነባውና በዓመት 24 ሺህ ኪሎሜትር የኦፕቲክ ፋይበር ኬብል የማምረት አቅም ያለው ፋብሪካ በመጪው መስከረም /2006 ዓ/ም ምርት ይጀምራል፡፡
Posted on: Wed, 17 Jul 2013 00:38:10 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015