Somali Region and Dire Dawa City Administration Disputed Over the Ownership of the Dire Dawa University ...See at ... diretu.be/824338 | የድሬደዋ ዩኒቨáˆáˆ²á‰² ባለቤትáŠá‰µ የሶማሌ áŠáˆáˆáŠ• እና የድሬደዋ ከተማ አስተዳደáˆáŠ• ማወዛገቡ ተገለጸ የድሬደዋ ዩኒቨáˆáˆ²á‰² በሶማሌ áŠáˆáˆ መስተዳድሠየባለቤትáŠá‰µ ጥያቄ ተáŠáˆµá‰¶á‰ ት ካለáˆá‹ ቅዳሜ ጀáˆáˆ® የáŠáˆáˆ‰ ሚሊሻ ተቆጣጥሮት እንደáŠá‰ ረ እና የáŒá‹°áˆ«áˆ ጉዳዮች ሚኒስትሠዶ/ሠሽáˆáˆ«á‹ ተ/ማሪያáˆá£ የቀድሞ áˆáŠá‰µáˆ ጠቅላዠሚኒስትሠአቶ አዲሱ ለገሰᣠየáŒá‰¥áˆáŠ“ ሚኒስትሩ አቶ ሽáˆáˆ«á‹ á‹°áˆá‰ á‹áŠ• ጨáˆáˆ® ሌሎች የáŒá‹°áˆ«áˆ ባለስáˆáŒ£áŠ“ት በጉዳዩ ጣáˆá‰ƒ ገብተዠማረጋጋታቸá‹áŠ• አዲስ አድማስ ጋዜጣ áˆáŠ•áŒ®á‰¹áŠ• ጠቅሶ አስáŠá‰¥á‰§áˆá¡á¡ ‹‹የዩኒቨáˆáˆµá‰²á‹ ባለቤት እኔ áŠáŠâ€ºâ€º የሚለá‹áŠ• ጥያቄ á‹«áŠáˆ³á‹ የሶማሌ áŠáˆáˆ ቦታá‹áŠ• በáŠáˆáˆ‰ ሚሊሻዎች አስከብቦ የáŠáˆáˆ‰áŠ• ባንዲራ ሰቅሎ የáŠá‰ ረ ሲሆን የáŒá‹°áˆ«áˆ ባለስáˆáŒ£á‰± በጉዳዩ ጣáˆá‰ƒ መáŒá‰£á‰³á‰¸á‹áŠ• ተከትሎ áŠáˆáˆ‰ áˆáˆ™áˆµ እለት ሚሊሻዎቹን ከአካባቢዠቢያስወጣሠየáŠáˆáˆ‰ ባንዲራ አáˆáŠ•áˆ በዩኒቨáˆáˆµá‰²á‹ አካባቢ እየተá‹áˆˆá‰ ለበመሆኑን ዘገባዠአመáˆáŠá‰·áˆá¡á¡ የድሬደዋ ዩኒቨáˆáˆµá‰² የሚገኘዠበድሬደዋ ከተማ አስተዳደሠበኩሠ‹‹ ቀበሌ 02 ›› ተብሎ የሚጠራ አካባቢ ሲሆን የሶማሌ áŠáˆáˆ በበኩሠዩኒቨáˆáˆ²á‰²á‹ አጠገብ ‹‹ በሱማሌ ብሔራዊ áŠáˆáˆ‹á‹Š መንáŒáˆµá‰µ ቦረን ገጠሠአስተዳደሠ›› የሚሠታá”ላ እንደተተከለ ጋዜጣዠአስáŠá‰¥á‰§áˆá¡á¡
Posted on: Sat, 26 Apr 2014 11:00:00 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015