* Todays Gossips || የዛሬ የስፖርት - TopicsExpress



          

* Todays Gossips || የዛሬ የስፖርት ጭምጭምታዎች : ---------------------------------------------------- * Arsenal launch €30m Draxler bid || አርሴናል ለሻልካው ጁሊአን ድራክስለር ለማዘዋወር የ24.7 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋ አቅርቧል * Osvaldo nears Juventus switch || ጁቬንቱስ ዳኒ ኦስቫልዶን ከሳውዛምፕተን ለመውሰድ ከስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል፡፡ * Dortmund pull plug on Holtby deal || የጀርመኑ ክለብ ዶርትሙንድ የቶተንሀሙን አማካይ ሆልትባይ ለማስፈረም እያደረገ ያለውን ድርድር ማቋረጡን የወጡ ዘገባዎች አስታውቀዋል፡፡ * Newcastle to swoop for Grenier || ኒውካስት ዩናይትድ የሊዮኑን አማካይ ግሬይነርን ለማስፈረም ጥያቄ ሊያቀርቡ ነው፡፡ * Arsenals PUMA deal could boost Falcao hopes || አርሴናል በቅርቡ የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት በገባው ፑማ ምክንያት ራዳሜል ፋልካዎን ከሞናኮ ክለብ የማስፈረም ተስፋው ጨምሯል፡፡ * Shaw wants Chelsea move || የሳውዛምፕተኑ የግራ ተከላካይ ሉክ ሻው ወደ ቼልሲ መዛወር እንደሚፈልግ ተናግሯል፡፡ * Taarabt set for AC Milan loan || የጣሊያኑ ክለብ ኤሲ ሚላን አደል ታራባትን ከፉልሀም ለመውሰድ ፍላጎት አሳይቷል፡፡ * Bartomeu to offer Martino new deal || አዲሱ የባርሴሎና ፕሬዚዳንት ባርቶሚዮ የአሰልጣኝ ጄራርዶ ማርቲኖን አዲስ ኮንትራት ውል እንደሚያቀርቡላቸው ገልፀዋል፡፡ * Rooney agrees new Manchester United deal || የማንቸስተር ዩናይትዱ ኮኮብ ዋይኒ ሩኒ አዲስ ኮንትራት ለመፈረም መስማማቱን ተነግሯል፡፡
Posted on: Wed, 29 Jan 2014 09:16:28 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015