ስለ ስህተትህም ፣ለምህመናንም ምህረትን - TopicsExpress



          

ስለ ስህተትህም ፣ለምህመናንም ምህረትን ለምን. ሱረቱል ሙሃምድ 47፡19 . ነቢያቹ ሙሃመድ አልተሳሳትም አልጠመመምም .ሱረቱል_ነጅም53፡2 . ይላል እንግዲ ስለ ሙሃመድ ስህተት መስራት በተመለከተ 1ኛው ክፍል ተሳስተሃልና ምህረት ለምን ሲል ሌላኛው ድግሞ ሙሃመድ ምንም አልተሳሳተም ይላል . እንዴት? ? እዛው መስክሮ ድግሞ እዛው ማፍረስ ምን አመጣው?
Posted on: Tue, 02 Jul 2013 21:58:02 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015