በሳውዲ የምትኖሩ ኢትዮጵያኖች እንኳን - TopicsExpress



          

በሳውዲ የምትኖሩ ኢትዮጵያኖች እንኳን ደስ አላችሁ። ከደስታው ለጥቆ በየኤንባሲው የምትሰሩ የስራ አስፈጻሚዎች በቀናነትና በሙሉ የስራ ተነሳሽነት ለያንዳንዱ ዜጋ ያለውን ዶክሜንት ባግባቡ በማቅረብ የድርሻችሁን ትወጡለት ዘንድ ይገባል። እስከ ተሰጠው የቀን ገደብ በመልካም ስነምግባር ቢሰራ ጊዜው በቂ ነው።ዘራችን ያልሆነው የሳውዲው መንግስት ምህረቱን መስጠቱ ሊያስመግነው ይገባል።በመሆኑም እያንዳንዱ ዜጋ የተሰጠው የምህረት አዋጁ ሊያመልጠው አይገባም ።
Posted on: Tue, 02 Jul 2013 18:59:29 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015