‹‹በሴቶች ላይ የሚደረግ አካላዊ - TopicsExpress



          

‹‹በሴቶች ላይ የሚደረግ አካላዊ ጥቃትና ትንኮሳ ይቅር! በዘንድሮው ጥምቀት ሎሚ ባለመወርወር ለሴቶች መብት ዘብ መቆምህን አረጋግጥ! ›› ------------------------------------------------------------- ነገ ከተራ፣ ከነገ በስቲያ ጥምቀት ስለሚከበር ቢሮ ውስጥ ያለን ኢትዮጵያውያን ጥምቀትን አይተው ለማያውቁ ፈረንጅ ባልደረቦቻችን ስለ በአሉ ዘርዘር አድርገን እያወራን ነበር፡፡ ወሬው ሲሟሟቅ አንዱ ልጅ ‹‹the best part is throwing lemon on the girl!s>> አለ፡፡ ‹‹ከሁሉ ከሁሉ ደስ የሚለኝ ግን ልጃገረዶች ላይ ሎሚ መወርወር ነው›› እንደማለት ፡፡ ፈረንጆቹ ግራ ተጋቡ፡፡ ‹‹በበአል ምድር ምን ይሁን ብላችሁ ነው ሴቶች ላይ ሎሚ የምትወረውሩት?›› ብሎ ጠየቀ አንዱ፡፡ . . . . Finish the article on shukshukta.net/index.php?postid=14399
Posted on: Sat, 18 Jan 2014 09:24:37 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015