በአለማችን የከፍተኛው IQ(Intelligence Quotient) - TopicsExpress



          

በአለማችን የከፍተኛው IQ(Intelligence Quotient) ባለቤት William James Sidis ይባላል የEinstein IQ ከ160-190፡ የ Stephen Hawking 160፡ የLeonardo Davinci ከ180-190፡ እንደሆነ ሲገመት፡ የሱ IQ ከ250-300 ተገምቷል። የተወለደው በ1898 ነው። ስሙን የወረሰው ከታላቁ አሜሪካዊ ፈላስፋና የስነ ልቡና አዋቂ William James ነው። ገና በ18 ወሩ The Newyork Timesን ያለምንም ችግር አንብቦ ይረዳ ነበር። በስምንት አመቱ እራሱን በራሱ ስምንት ቋንቋዎችን ((Latin, Greek, French, Russian, German, Hebrew, Turkish, and Armenian) አስተምሯል፤ Vendergood ብሎ የሰየመውን ሌላ አንድ ቋንቋም ፈጥሮአል። በ11 አመቱ Harvard College ተመዘገበ። በ16 አመቱ የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀበለ። ላለማግባትና ከወሲብ ታቅቦ ለመኖር እንደሚፈልግ ቢናገርም ማርታ ፎሊ በተባለች ሴት ፍቅር መውደቁ አልቀረም። ከሰው ጋር መቀላቀል ብዙም ስለማይጥመው፡ ለብቻው ተገልሎ አብዛኛው እድሜውን አሳልፏል። በተወለደ 46 አመቱ፡ በ1944 አርፏል።
Posted on: Tue, 06 May 2014 12:27:29 +0000

Trending Topics



ess.com/So-close-no-matter-how-far-Couldnt-be-much-more-from-the-topic-837251666297654">So close no matter how far Couldnt be much more from the
Educator of the Day: Dr. William Jacobsen On April 25, Dr.
Como lo prometido es deuda, aquí va la versión en

Recently Viewed Topics




© 2015