በአፍሪካ አህጉር እየተካሄደ ባለው - TopicsExpress



          

በአፍሪካ አህጉር እየተካሄደ ባለው የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ሊሆኑ የሚችሉት የቡድን አባቶች በይፋ ተለይተው ታወቁ። ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሀገሮች የእግርኳስ እድገት ደረጃ የመስከረሙን የደረጃ ሰንጠረዥ መነሻ አድርጎ በሚካሄደው የጥሎ ማለፍ የአለም ዋንጫ ድልድል የሚከተለውን መሰረት ያደረገ ነው። Based on September 12, 2013 FIFA ranking: POT 1 - Ivory C, Ghana, Algeria, Nigeria, Cape V POT 2 - Ethiopia, Egypt, Senegal, Burkina, Cameroon በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ሊሆን የሚችለው ቡድን ፖት 1 ውስጥ ካሉት ቡድኖች (አይቮሪ ኮስት፣ ጋና፣ አልጀሪያ፣ ናይጀሪያ፣ ኬፕ ቬርድ) መካከል አንዱ ነው። #total443
Posted on: Thu, 12 Sep 2013 10:48:20 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015