በዛሬዉ ፕሮግራማችን ወቅታዊ የሆኑ - TopicsExpress



          

በዛሬዉ ፕሮግራማችን ወቅታዊ የሆኑ አገራዊና አለምአቀፋዊ አኽባሮች ተካተዋል ሚዛናዊነት ወቅታዊዉ የድምጻችን ይሰማ መግለጫ ይነበባል በእናስተዋዉቃቹ ዝግጅታችን አምባሳደር አብደላህ ጃንሆይ የእስላም ስጋ እንክት አርገዉ በሉ! ይሉናል ምክር አዘል መጣጥፎችና ስለ ለድምጻችን ይሰማ የተዘጋጀ ጽሁፍ ይቀርባል። ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ፕሮግራሙን ይከታተሉ goo.gl/C0X22F goo.gl/C0X22F ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ BBN Your Voice bbnourvoice You can listen our daily program by dialing USA and Canada (857) 232-0104 United Kingdom (UK) 033-00102655 South Africa: 27105932225 Germany: 492302185900207
Posted on: Sun, 24 Aug 2014 21:09:55 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015