በጂንካና በባህርዳር እየተስተጋቡ ያሉ - TopicsExpress



          

በጂንካና በባህርዳር እየተስተጋቡ ያሉ መፈክሮች በከፊል ========================================== • የታሰሩ የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞች ይፈቱ • መንግስት ህገ-መንግስቱን ያክብር • መንግስት በኃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን ያቁም! • መንግስት ለብሄራዊ መግባባት ባስቸኳይ መልስ ይስጥ! • ውሸት ሰልችቶናል! ይቁም!!! • የጸረ - ሽብር ህጉ ባስቸኳይ ይሰረዝ! • ዘርን መሰረት ያደረገ ማፈናቀል ባስቸኳይ ይቁም!! • ሙወስና የስርአቱ መገለጫ ነው!! • የአባይ ጉዳይ የኢትጵያ ሕዝብ ነው! • ለተከሰተው የኑሮ ውድነት ተጠያቂው መንግስት ነው!! • የዜጎች ሰብአዊ መብታቸውን የማግኘት መብታቸው ይከበር!! • ዜጎች በሀገራቸው ስራ የማግኘት መብታቸው ይከበር!! • በአባይ ጉዳይ ወሳኙ የኢትጵያ ሕዝብ እንጂ ግብጾች ይደሉም!! • የፓርቲ አባልነት በፍላጎት መሆን አለበት!! #millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ
Posted on: Sun, 04 Aug 2013 07:51:19 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015