አስገራሚ ከተማዎች! ወዳጆቻችሁ - TopicsExpress



          

አስገራሚ ከተማዎች! ወዳጆቻችሁ እንዲያነቡት ተጋሩት!? 1. Nauru - የብዙሀን ወፍራሞች መኖሪያ! በ Nauru ደሴት ከሚገኙ ህዝቦች መካከል ከ 95% በላይ ህዝብ ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ናቸው፡፡ 2. Canada - የሀይቆች መናኸሪያ! በ Canada ወደ ሶስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሀይቆች ይገኛሉ፡፡ 3. Mongolia - ጎረቤት ናፋቂዎች! በአማካይ በ Hong Kong በአንድ ስኩዌር ማይል ስፋት ውስጥ 340,000 ሰው ሲገኝ ፤ በ Mongolia ግን በአንድ ስኩዌር ማይል ስፋት ውስጥ 4 ሰው ብቻ ይገኛል፡፡ 4. Saudi Arabia - ወንዝ ናፋቂዋ! Saudi Arabia ምንም ወንዝ የላትም፡፡ አብዛኛውን ንፁህ ውሀ የምታገኘው ከከርሰ ምድር (ground water) ነው፡፡ 5. Niger - የታዳጊ ልጆች ሀብታም! በ Niger ግማሽ የሚያህለው ህዝብ (49%) ከአስራ አምስት አመት በታች ያለ ታዳጊ ነው፡፡ 6. Papua New Guinea - ብዙ ቋንቋ የሚነገርባት! እንግሊዘኛ ብሔራዊ ቋንቋ ቢሆንም ከ1-2% የሚሆነው ህዝብ ብቻ እንግሊዘኛን መናገር ይችላል፡፡ አስገራሚው ነገር በPapua New Guinea ከ820 በላይ ቋንቋ መነገሩ ነው፡፡ ይህም በዓለም ላይ ካሉት ወደ 12 % እንደማለት ነው፡፡ 7. Canada - የብዙ የተማረ ህዝብ መኖሪያ! 50% ካናዳዊያን ምሩቃ ሲሆኑ ፤ እስራኤል 45% ጃፓን ደግሞ 44% ይከተሏታል፡፡ • 40% የሚሆኑ ጎልማሳ አሜሪካዊያን በ theory of evolution ያምናሉ፡፡ • 69% አሜሪካዊያን ኢንተርኔት ይጠቀማሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ 5.5% ብቻ ህንዳዊያን ኢንትርኔት ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ • በአፍሪካ ከ 16 እናቶች አንዷ፡፡ በእስያ ከ65 እናቶች አንዷ እንዲሁም በአውሮጳ ከ 1400 እናቶች አንዷ በወልድ ምክንያት ትሞታለች፡፡ በአመት 500,000 እናቶች ይሞታሉ፡፡ (በደቂቃ አንድ እናት ገደማ!) • በምድር ላይ 10,000 አይነት የአዕዋፋት ዝርያዎች አሉ፡፡ • ወፎች ከፍተኛ የልብ ምት አላቸው፡፡ በእረፍት ላይ እያሉ ልባቸው በደቂቃ 400 ያህል ግዜ ሲመታ : ሲበሩ ደግሞ ወደ 1000 ይደርሳል
Posted on: Tue, 27 Jan 2015 03:34:21 +0000

Trending Topics



iv>

Recently Viewed Topics




© 2015