እስልምናም ሆነ ክርስትና ከሚመሳሰሉበት - TopicsExpress



          

እስልምናም ሆነ ክርስትና ከሚመሳሰሉበት ነገሮች ዋነኛው ሁለቱም በአንድ አምላክ ማመናቸው ነው።ይህ አምላክ ይቅር ባይ፤አፍቃሪ፤ታጋሽ፤ሁሉን በእኩል አይን የሚያይ...መሆኑን በቅዱስ መፀሀፎቻቸው የተገለፀና ለምእመኖናቸው ሲያስተምሩ ኖረዋል።በዚህም መሰረት ምእመኖቻቸውን ማውገዝ፤መፈረጅ፤መሳደብም ሆነ ማንቆሸሽ ኢ-ሀይማኖታዊና ሀጢያት ነው። "ኦ አባቴ ሆይ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።"
Posted on: Mon, 02 Sep 2013 05:56:52 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015