እናቴ የምትሰራውን ምግብ - TopicsExpress



          

እናቴ የምትሰራውን ምግብ አላማርጥም ብዙዎች አንገቱን ደፍቶ ነው የሚጫወተው ይላሉ፡፡ ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን እና ከማንችስተር ዩናይትዱ ተጫዋች አሽሊ ያንግ ጋር ቢያነጻጽሩትም እሱ ግን አይስማማበትም፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ውስጥ በመስመር (በክንፍ) አማካይነቱ እናውቀዋለን፡፡ ሙሉ ስሙ ዮናታን ብርሃነ ሲሆን ብዙዎች ችሎታውን በተደጋጋሚ እንዲያሳያቸው ቢመኙም ጉዳት ከስታዲየም አርቆታል፡፡ ስለጉዳቱ አንዳንድ ጥያቄዎችን ጠይቀነዋል አብራችሁን ቆዩ ፡፡ saintgeorgefc/news-1/527-2014-07-29-12-05-39
Posted on: Fri, 01 Aug 2014 07:05:19 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015