ከሦስት ቀናት በፊት “ምስጢራዊው - TopicsExpress



          

ከሦስት ቀናት በፊት “ምስጢራዊው ኢህአዴግ” ብዬ በለጠፍኩት “ፖስት”ላይ እንደገለጽኩት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ፕሬዚዳንት ይሆናሉ ተብሎ የተወራው የዛሬ 12 ዓመት ነበር። ሆኖም ሳይታሰብ አቶ ግርማ ፕሬዚዳንት ሆነው መጡ። እነሆ ዶክተር ሙላቱ ደግሞ በዕድሜያቸው ላይ 12 ዓመት ሲጨምሩ መስፈርቱን ወደመሟላት ቀረቡ መሰል ፕሬዚዳንት መሆናቸውን ዛሬ ሰማን። አትሌት ሀይሌ ፍላጎቱን እውን ለማድረግ ስንት ዓመት ይቀረዋል ማለት ነው? https://facebook/Derejehabtewold1?ref=hl
Posted on: Mon, 07 Oct 2013 13:16:33 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015