የ10ኛ ክፍል ውጤት የመሰናዶ መርሃ ግብር መግቢያ ውጤት ይፋ ተደረገ የትመምህርት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ለሁሉም ክልሎች የመደበኛ እና የማታ ወደ መሰናዶ መርሃ ግብር መግቢያ ነጥብ ለወንድ 2.71 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴት 2.29 እና ከዚያ በላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ይጠብቁን፡፡
Posted on: Fri, 30 Aug 2013 08:25:07 +0000
Trending Topics
Recently Viewed Topics
© 2015