የቀድሞውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር - TopicsExpress



          

የቀድሞውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ንግግር በማቋረጥ ተቃውሞውን በማሰማት የሚታወቀው አበበ ገላው፣ በዛሬው እለትም የፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማን ንግግር በማቋረጥ ነፃነት ለኢትዮጵያ የሚል ድምፁን አሰምቷል። ይህንን አስመልክቶ ከኢሳት ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ እነሆ። | Interview with Abebe Gellaw after heckling President Obama to promote freedom in Ethiopia - May 9, 2014 Click Here To Listen | ለማድመጥ እዚህ ይጫኑ፦ ethiotube.net/video/30822
Posted on: Fri, 09 May 2014 21:35:10 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015