የወጣቶች ና የትዳር የምክር አገልግሎ - TopicsExpress



          

የወጣቶች ና የትዳር የምክር አገልግሎ እንዲሁም የፀሎት ድጋፍ ካሻዎት በ 0116174400 አሀኑኑ ይደውሉ/Call now እግዚአብሔር ይባርኮት! በየቀኑ እግዚአብሔር ከሚታይም ከማይታይም ወጥመድ እይታደገህ ነው፡፡ ረድኤትህ ከሁሉ በላይ ነው!! Day in Day out God is escaping you from the Devils Snare!! Your Redeemer is Very Mighty!! ነፍሳችን እንደ ወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች። ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን። ረድኤታችን ሰማይንና ምድርን በሠራ በእግዚአብሔር ስም ነው። መዝ 124:7-8 "We have escaped like a bird from the fowler’s snare; the snare has been broken, and we have escaped. Our help is in the name of the Lord,the Maker of heaven and earth."
Posted on: Wed, 03 Jul 2013 07:03:09 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015