የዩኒቨርስቲዎች የአዲስና የነባር - TopicsExpress



          

የዩኒቨርስቲዎች የአዲስና የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ፕሮግራም • አዲግራት ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ adu.edu.et • ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ • ዲላ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 23 እና 24/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት መስከረም 30 እና ጥቅምት 1/2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 23 እና 24/2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ ለበለጠ መረጃ dmu.edu.et • ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 30 እና ጥቅምት 1/2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ jju.edu.et • መቀሌ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 25 እና 26/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ ለበለጠ መረጃ mu.edu.et • ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 30 እና ጥቅምት 1/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ • መዳወላቡ ዩኒቨርስቲ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 11 እና 12/2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • አክሱም ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 25 እና 26/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ የግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች በሽሬ ካንፓስ ሪፖርት እንድታደርጉ • ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ • ወላይታ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ • አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እስከ 28/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ amu.edu.et • የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 29 እና 30/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • የመቱ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 29 እና 30/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 13 እና 14/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 7 እና 8/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች መግቢያ በቅርብ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ wku.edu.et • ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 2 እና 3/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት መስከረም 30 እና ጥቅምት 1/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 7 እና 8/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • ባህርዳር ዩኒቨርስቲ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 7 እና 8/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • ጅማ ዩኒቨርስቲ Natural & computer sciences Medicine & other sciences Business & Economics Social sciences & Humanistic & Law Agriculture & veterinary medicine ከላይ ለተጠቀሱት የትምህርት ክፍሎች የተመደባችሁ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 4 እና 5/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ • አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት መስከረም 30 እና ጥቅምት 1/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ ለበለጠ መረጃ au.edu.et ስልክ 011 8 95 92 80 እና 011 8 95 92 81 መደወል ይቻላል ለአዲስ አበባ ከተማ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 2/ 2006 ዓ.ም ነው • ወሎ ዩኒቨርስቲ ለነባር ተማሪዎች መግቢያ የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 6 እና 7/ 2006 ዓ.ም የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት ጥቅምት 11 እና 12/ 2006 ዓ.ም የቴክኖሎጂ ተማሪዎች በኮንቦልቻ ካንፓስ ሲሆን የተቀረው የትምህርት ክፍል ተሪዎች በደሴ ካንፓስ ይሆናል፡፡ አዲስ ተማሪዎች 8 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ ለበለጠ መረጃ wu.edu.et • ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ቀናት መስከረም 29 እና 30/ 2006 ዓ.ም አዲስ ተማሪዎች 4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ አንሶላና ብርድልብስ፣ የትምርት መረጃዎችን ዋናውንና 2 ፎቶኮፒ በመያዝ እንዲገኙ
Posted on: Sat, 05 Oct 2013 09:45:44 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015