ደወለ ...ደወለ....ደወለ......... !! ‹‹አቶ - TopicsExpress



          

ደወለ ...ደወለ....ደወለ......... !! ‹‹አቶ የሆነ ሰው›› እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ ደወለ ..... ቃል በቃል ያለውን ስሙ.... ‹‹ አብረሃም...ምን እየሰራህ እንደሆነ ገብቶሃል...›› ‹‹በሚገባ ገብቶኛል የለፋሁበትን ስራየን እንድትመልስልኝ ከጓደኞቸ ጋር ሁኘ እየለመንኩህ ነው ›› ለዚች ትንሽ አለመግባባት ብለህ ስንት የተለፋበትን ስራ ለንፋስ መበተን እብደት ነው እኔ እንደምትለው ሌባ አይደለሁም ቁጭ ብለን እንነጋገር ....›› ‹‹አልነጋገርም ! አላውቅህም! የፊልም እስክርቢቴን እስከ ምሽቱ 12፡30 ያለሁበት ድረስ እንድታመጣ እፈልጋለሁ ›› ‹‹አዲስ አበባ አይደለሁም›› ‹‹የትም ብትሆን አያገባኝም›› ‹‹አብረሃም ለዚህ ‹የተረገመ› ፊልም እስካሁን እንኳን ክ 70 ሽ ብር በላይ አውጥቻለሁ ...እስኪ በጋራ የምንሰራበት ሁኔታ ላይ እንነጋገር ...ማምሻየን ወደአዲስ አበባ እመለሳሉ ....በብስጭት አንድ ጥሩ ፊልም ስላመከንክ ማንም አይጠቀምም ‹ኢቭን› አንባቢው አይጠቀምም ›› ‹‹ አቶ የሆነ ሰው ዛሬ 12፡ 00 ሰአት ስክርቢቴ እጀ ላይ እንዲገባ እፈልጋለሁ መደራደርም ሆነ መነጋገር ከዛ በኋላ ነው ...!! ‹‹ ኦኬ ጥሩ ‹ሙድ› ውስጥ አትመስለኝም ...እስቲ ረጋ ብለህ እንነጋገር ‹አንተ የተማርክ ሰው አይደለህም› (ሂሂሂ) ሌላውን 30 ደይቃ የፈጀ ዝባዝንኬ ትቸዋለሁ !! ውድ ጓደኞቸ 12፡30 ፊልማችን ይጀምራል ...... (ፊልማችን የራሳችን ፊልም የለፋንበት የደከምንበት... ሃሃሃሃሃሃ ....12 ፡ 30 ....ከሆሊውድ ባለሙያወች ይተረካል ........
Posted on: Sun, 28 Jul 2013 14:03:57 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015