ድምፃችን ይሰማ #Ethiopia #EthioMuslims #DY - TopicsExpress



          

ድምፃችን ይሰማ #Ethiopia #EthioMuslims #DY #RadioDY የዛሬውን የሬዲዮ ድምፃችን ይሰማ ዳውንሎድ አድርገው ያድምጡ! ሐሙስ ነሐሴ 2/2005 ለዳውንሎድ goo.gl/olVeHF ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ! የዛሬውን የሐሙስ ነሐሴ 2/2005 ምሽት የሬዲዮ ድምጻችን ይሰማ ስርጭት በቀጥታ ማድመጥ ያልቻላችሁ በተከታዩ ሊንክ ተጠቅማችሁ ዳውንሎድ በማድረግ መልእክቱን ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ goo.gl/olVeHF ሊንኩ ለሞባይል ተጠቃሚዎችም የሚሰራ ነው፡፡ በድጋሜ ለማስታወስ የሬዲዮ ፕሮግራሙ በሳምንት ሰባት ቀናት ከምሽቱ 4፡30 እስከ 5፡00 በ 19 ሜትር ባንድ 15150፣ 15155፣ 15160፣ 15165፣ 15170፣ 15175 እና 15180 ኪሎ ኼርዝ (KHZ) አጭር ሞገድ የሚተላለፍ ሲሆን በመላው ሃገሪቱ እንዲደመጥ መረጃውን በማስተላለፍ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ አላሁ አክበር! Like ☑ Comment ☑ Share ☑
Posted on: Fri, 09 Aug 2013 10:43:46 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015