ጉድ በል - TopicsExpress



          

ጉድ በል ሰላሌ -------------------------------------------- ሁለት ማን አለብን ባዮች፣ በጠራራ ፀሃይ፣ አገር ጉድ እያለ - ባደባባይ ግብረ ምናምን ሲፈጽሙ በፖሊስ ተይዘው ጉዳያቸው በቦሌ ክ/ከተማ የመጀመሪያ ምድብ ችሎት ዛሬ ይታያል ሲል ያስደመጠን ሸገር ኤፍ. ኤም ነው፡፡ ዛሬ ጠዋት፡፡ አዳሜ ቤቲ ምናምን፣ አዋረድሽን፣ ቅብርጥሴ - ስትንጫጩ - ይሄው ካፍንጫችሁ ስር - ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ሳይሆን - ክረምት አይገባም ሆኖላችኃል፡፡
Posted on: Tue, 16 Jul 2013 09:06:49 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015