15-year jail for woman who tortured maid to death...See More - TopicsExpress



          

15-year jail for woman who tortured maid to death...See More Here...diretu.be/784862 | ኢትዮጵያዊቷን የቤት ሰራተኛ በዱላ ቀጥቅጦ የገደለው የ15 ዓመቱ ኩዌታዊ ታዳጊ ድርጊቱን መፈጸሙን ማመኑ ተገለጸ፡፡ በኩዌት የሚታተም አንድ ጋዜጣ ሰኞ ዕለት እንደጻፈው የ15 ዓመቱ ኩዌታዊ ታዳጊ ኢትዮጵያዊቷን የቤት ሰራተኛ በትልቅ ዱላ በመቀጥቀጥ አሰቃይቶ ገድሏታል፡፡ የልጁ እናት ሰራተኛዋ ባልታወቀ ሰው እንደተደበደበች ለፖሊስ በመናገር የልጇን ድርጊት ለመሸፈን ጥረት አድርጋ የነበረ ቢሆንም ቃሏን የተጠራጠረው ፖሊስ ባደረገው ማጣራት ታዳጊው ድርጊቱን መፈጸሙን እንዳመነ ተገልጿል፡፡ የአስክሬን ምርመራውም ሰራተኛዋ በትልቅ ዱላ ድብደባ ተፈጽሞባት እንደሞተች አስረድቷል፡፡ ኢትዮጵያዊቷን የቤት ሰራተኛ በዱላ ቀጥቅጦ የገደለው የ15 ዓመቱ ኩዌታዊ ታዳጊ ድርጊቱን መፈጸሙን ማመኑ ተገለጸ፡፡ በኩዌት የሚታተም አንድ ጋዜጣ ሰኞ ዕለት እንደጻፈው የ15 ዓመቱ ኩዌታዊ ታዳጊ ኢትዮጵያዊቷን የቤት ሰራተኛ በትልቅ ዱላ በመቀጥቀጥ አሰቃይቶ ገድሏታል፡፡ የልጁ እናት ሰራተኛዋ ባልታወቀ ሰው እንደተደበደበች ለፖሊስ በመናገር የልጇን ድርጊት ለመሸፈን ጥረት አድርጋ የነበረ ቢሆንም ቃሏን የተጠራጠረው ፖሊስ ባደረገው ማጣራት ታዳጊው ድርጊቱን መፈጸሙን እንዳመነ ተገልጿል፡፡ የአስክሬን ምርመራውም ሰራተኛዋ በትልቅ ዱላ ድብደባ ተፈጽሞባት እንደሞተች አስረድቷል፡፡ ተጨማሪ...diretu.be/784862
Posted on: Wed, 14 May 2014 02:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015