BBN ቢቢኤን የናንተው ድምፅ በሳተላይት - TopicsExpress



          

BBN ቢቢኤን የናንተው ድምፅ በሳተላይት ላይ የማቆየት አለም አቀፍ ዘመቻ ነገ እሁድ ህዳር 7/2007 ከምሽቱ ሶስት ሰዓት(በኢትዮጵያ አቆጣጠር ) ጀምሮ አለምአቀፍ የገንዘብ መዋጮ ያደርጋል። እዲሁም የቢቢኤን አድማጮችም ከያሉበት ቦታ በመደወል የቀጥታ ዉይይት ያደርጋሉ። እርሶም ካሉበት አገር የኮንፈረሱ ተሳታፊ እንዲሆኑ የነጻ የስልክ መስመር ተዘጋጅቶሎታል።ከታች ከተዘረዘሩት ቁጥሮች እርሶ ያሉበትን አገር ቁጥር መርጠዉ ከደወሉ በሗላ ይህንን የኮድ ቁጥር 148104# ከኋላው ሃሽታግ (ሃሽኪ) በማስከተል ያስገቡና ደውለው ይሳተፉ!! United States (712) 775-7035 (አሜሪካ) Canada (712) 775-7060 (ካናዳ) (0)3 8672 0185 (አዉስትራሊያ) Belgium 32 (0)9 324 29 17 (ቤልጂግ) Denmark 45 78 77 36 35 (ዴንማርክ) Finland 358 (0) 9 74790032 (ፊንላንድ) France 33 (0) 1 78 90 06 90 (ፈረንሳይ) Arab Countries 973 1656 8325 ( የአረብ አገራት) Germany 49 (0) 89 143772955 (ጀርመን) Netherlands 31 (0)6 35205061 (ኔዘርላንድ) Norway 47 21 93 53 35 (ኖርዌይ) South Africa 27 (0) 87 825 0107 (ደቡብ አፍሪካ) Sweden 46 (0) 31 781 06 26 (ስውዲን) Switzerland 41 (0) 43 550 70 55 (ሲዉዘርላንድ) 90 (0) 212 988 1713 (ቱርክ) United Kingdom 44 (0) 330 606 0527 (እንግሊዝ)
Posted on: Sat, 15 Nov 2014 12:42:43 +0000

Trending Topics




© 2015