Dubai court sentences an Emirati housewife to 15 years in jail for - TopicsExpress



          

Dubai court sentences an Emirati housewife to 15 years in jail for torturing and killing her Ethiopian maid | የዱባይ ፍርድ ቤት ኢትዮጲያውያንና ፊሊፕያውያንን ስታሰቃይ የከረመችን የኤመራቲ የቤት እመቤት የ15 ዓመት እስር ፈረደ፡፡ እንደ ገልፍ ዜና መሰረት በእኚሁ ቤት የነበረችው ኢትዮጲያዊት ሰራተኛ ተገዳ የፀረ-ተባይ መድሀኒት መጠጣቷንና ህይወቷ ማለፉን ተቅሷል። ዝርዝር መረጃውን ➤➤➤ diretu.be/389585
Posted on: Thu, 23 Jan 2014 05:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015