EBC News - One Died in Bahirdar Protest and The Controversial - TopicsExpress



          

EBC News - One Died in Bahirdar Protest and The Controversial Meskel Square - በባህር ዳር ከተማ የመስቀል አደባባይ መፍረስ የለበትም የሚሉ ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል፤ በተፈጠረው ሁከትም የአንድ ሰው ህይወት እንዳለፈ የEBC ዘገባ ተናግሯል። የሀይማት አባቶች ዛሬ በሰጡት መግለጫ የከተማ አስተዳደሩ ሊሰራ ባቀደው የመንገድ ማስፋፊያ ዙርያ ቀደም ሲል ውይይት ማካሄዳቸውንና መግባባት መፈጠሩን ገልፀዋል።
Posted on: Fri, 19 Dec 2014 21:15:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015