Egypt satellite monitors Ethiopia’s dam ... See at ... - TopicsExpress



          

Egypt satellite monitors Ethiopia’s dam ... See at ... diretu.be/375626 | ግብጽ የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን የግንባታ ሂደት የሚከታተል ሳተላይት አመጠቀች፡፡ ግብጽ አዲስ ባመጠቀችው ሳተላይት አማካኝነት የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን የግንባታ ሂደት እተከታተለች መሆኑን አህራም ኦንላይን ዘግቧል፡፡ ሳተላይቱ ከሁለት ሳምንታት በፊት የመጠቀ ሲሆን ከፍተኛ የጥራት ደረጃ ባላቸው የሳተላይት የካሜራ ሌንሶች በመታገዝ የግንባታ ሳይቱን እና የተፋሰሱን አካባቢዎች ምስል የሚያነሳ ነው፡፡ 43 ሚሊዮን ዶላር ወጪ እንደተደረገበት የተነገረው ሳተላይቱ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድበን ብቻ ሳይሆን ግብጽ የኮንጎ ወንዝን ፍሰት በማስቀየር ወደ ግብጽ እንዲፈስ ያቀደችው እቅድን ውጤታማነት ይመዝናል ተብሏል፡፡
Posted on: Fri, 02 May 2014 10:00:00 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015