#Ethiopia:- የፀሐዩ መንግስታችንን ስም - TopicsExpress



          

#Ethiopia:- የፀሐዩ መንግስታችንን ስም በማጥፋት ላይ የተሠማሩ ሀይሎችን የመቆጣጠር ምዕራፍ በድል የተጠናቀቀ ሲሆን፤ በቀጣይ ደግሞ እንከን-የለሽ የሆኑትን አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን (ቴሌ፣ መብራት ሀይል፣ ወዘተ) ስም የሚያጠፉ ሀይሎችን የመቆጣጠር ምዕራፍ ይካሄዳል፡፡ በተለይም፡- ለፍቅረኞቻቸው ‹‹ኔትወርክ እንቢ ብሎኝ ነው ያልደወልኩልሽ›› በማለት፣ ለባሎቻቸው ‹‹የገላ መታጠቢያ ውሀ ያላሞቅሁት መብራት ጠፍቶ ነው›› በማለት፣ እና በመሳሰሉት ስልቶች የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ስም የማጥፋት ሴራ ላይ የተሠማሩ ሀይሎች ላይ ጥብቅ ዕርምጃ የሚወሰድ መሆኑ ተገልጽዋል፡፡ (ሙሉ መግለጫው ከዜና በኋላ ይተላለፋል፡፡)
Posted on: Sat, 12 Jul 2014 23:11:30 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015