#Ethiopia #EthioMuslims #DY #Mejlis #EidDemonstration - TopicsExpress



          

#Ethiopia #EthioMuslims #DY #Mejlis #EidDemonstration #Mesk27Funeral #Eid2005 #GovtBrutalityAgainstEthioMuslims በአዲስ አበባ ከፍተኛ አለመረጋጋት ሰፍኗል፡፡ ፌዴራል ፖሊስ ሙስሊሞችን እስከቤታቸው ደጃፍ ድረስ እየተከተለ ጥቃት እየሰነዘረባቸው ነው፡፡ አሁን የመንግስት ኹከት እና ጥቃት እስከ አብነት ጎጃም በረንዳ እንዲሁም ኮልፌ 18 ደርሷል፡፡
Posted on: Thu, 08 Aug 2013 09:55:55 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015