#Ethiopia #EthioMuslims #DY #RadioDY የዛሬውን የሬዲዮ - TopicsExpress



          

#Ethiopia #EthioMuslims #DY #RadioDY የዛሬውን የሬዲዮ ድምፃችን ይሰማ ስርጭት ዳውንሎድ አድርገው አሊያም በቀጥታ ያድምጡ እሁድ ሐምሌ 14/2005 ለዳውንሎድ goo.gl/dvvFa ቀጥታ ለማድመጥ https://soundcloud/dimtsachin-yisema/14-2005 የዛሬውን እሁድ ሐምሌ 14/2005 ምሽት የሬዲዮ ድምጻችን ይሰማ ስርጭት በቀጥታ ማድመጥ ያልቻላችሁ በተከዩ ሊንኮች ተጠቅማችሁ ዳውንሎድ በማድረግ መልእክቱን ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ goo.gl/dvvFa ሊንኩ ለሞባይል ተጠቃሚዎችም የሚሰራ ነው፡፡ ስርጭቱን ዳውንሎድ ሳታደርጉ ማድመጥ የምትሹ ከሆነም ይኸው ሌላ አማራጭ፣ https://soundcloud/dimtsachin-yisema/14-2005 ክሊክ ብቻ ያድርጉት በቀጥታ ፕሮግራሙ መጫወት ይጀምራል፡፡ በድጋሜ ለማስታወስ የሬዲዮ ፕሮግራሙ በሳምንት ሰባት ቀናት ከምሽቱ 4፡30 እስከ 5፡00 በ 19 ሜትር ባንድ 15150፣ 15155፣ 15160፣ 15165፣ 15170፣ 15175 እና 15180 ኪሎ ኼርዝ (KHZ) አጭር ሞገድ የሚተላለፍ ሲሆን በመላው ሃገሪቱ እንዲደመጥ መረጃውን በማስተላለፍ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ አላሁ አክበር! Like ☑ Comment ☑ Share ☑ ያአላህ ኮሚቴዎችን ፍታልን ን ጓደኛ ያድርጉ። https://m.facebook/home.php?refid=7
Posted on: Mon, 22 Jul 2013 02:31:42 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015