#Ethiopia #EthioMuslims #DY #RadioDY የዛሬውን የሬዲዮ - TopicsExpress



          

#Ethiopia #EthioMuslims #DY #RadioDY የዛሬውን የሬዲዮ ድምፃችን ይሰማ ስርጭት ዳውንሎድ አድርገው ያድምጡ ረቡእ ሐምሌ 24/2005 ለዳውንሎድ goo.gl/PZn7Ca የዛሬውን የረቡእ ሐምሌ 24/2005 ምሽት የሬዲዮ ድምጻችን ይሰማ ስርጭት በቀጥታ ማድመጥ ያልቻላችሁ በተከታዩ ሊንክ ተጠቅማችሁ ዳውንሎድ በማድረግ መልእክቱን ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ goo.gl/PZn7Ca ሊንኩ ለሞባይል ተጠቃሚዎችም የሚሰራ ነው፡፡ በድጋሜ ለማስታወስ የሬዲዮ ፕሮግራሙ በሳምንት ሰባት ቀናት ከምሽቱ 4፡30 እስከ 5፡00 በ 19 ሜትር ባንድ 15150፣ 15155፣ 15160፣ 15165፣ 15170፣ 15175 እና 15180 ኪሎ ኼርዝ (KHZ) አጭር ሞገድ የሚተላለፍ ሲሆን በመላው ሃገሪቱ እንዲደመጥ መረጃውን በማስተላለፍ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ አላሁ አክበር! Like ☑ Comment ☑ Share ☑ ይሄን ሊንክ ጠቅ አድርገው ይከተሉና አዲሱ ገጻችንን ላይክ ያድረጉ! https://facebook/DimtsachinYisema2
Posted on: Thu, 01 Aug 2013 06:41:02 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015