Ethiopia: Kenyan Bank Looks to Ethiopia ... See at ... - TopicsExpress



          

Ethiopia: Kenyan Bank Looks to Ethiopia ... See at ... diretu.be/388555 | የኬንያው ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ከኢትዮጵያ ባንኮች ጋር በትብብር ለመሥራት ተዘጋጅቻለሁ አለ፡፡ ʻኮኦፕሬቲቭ ባንክ ኦፍ ኬንያʼ በኬንያ ካሉ ትላልቅ ባንኮች አንደኛው ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ኢትዮጵያውያን ባንኮች ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኑን ገልጿል፡፡ ባንኩ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንቱን ጨምሮ በታንዛንያ እና ኡጋንዳ ላሰበው የመስፋፋት ዕቅዱ 20 ሚሊየን ዶላር መመደቡ ታውቋል፡፡ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት ጌዲኦን ሙሪዩኪ፣ በሽርክና መስራት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት ያለው ተመራጭ መንገድ ነው ብለዋል፡፡ ከዚህ በፊትም ኢክዊቲ ባንክ የተሰኘው የኬንያ ባንክም ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ፍላጎቱን ማሳየቱ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ See at ... diretu.be/388555
Posted on: Tue, 10 Jun 2014 15:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015