Free our heroes #ForcedGovtDemonstration #Nehase26Demonstration - TopicsExpress



          

Free our heroes #ForcedGovtDemonstration #Nehase26Demonstration #FOH @2:20 FOH exclusive ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መጋቢ መንገዶች ተራ በተራ እየተንጠባጠቡ ሰልፈኞች በስተቀር አካባው የጦር ከተማ ይመስላል፡፡በፌደራል ፖሊሶች ተወረዋል፡፡መኪና መንቀሳቀቀስ አይችልም፡፡ሌላ ጉዳይ ያላቸው ነዋሪዎች ከቤታቸው መውጣት አልቻሉም፡፡ ======================================= የኢትዬጵያ ሙስሊሞችን ሰላማዊ ትግል አስመልክቶ 24 ሰአት የሚዘግበውን ፔጅ ላይክ በማድረግ ይቀላቀሉ፡፡ ==>https://m.facebook/freeourhero ==>https://facebook/freeourhero
Posted on: Sun, 01 Sep 2013 05:22:15 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015